ተወዉ አተጨነቅ አትሙት ብሃሳብ
ላይቻላ ቆዝሞ ችግርን መገደብ
የምተፈልገዉ የነገሮች ኡደት
ቢዘገይብህም ወይ ቢሄድ በፍጥነት
ለዉጥን አያመጣም ያንተ መበሳጨት
ስለዚህ አትዘን በሚገጥምህ ነገር
ራስክን አትጉዳ ፍፁም አትሸበር
አይቀርም ማለፉ ማንኛዉም ችግር
ይሄ ነዉ ወዳጄ ላነተ ያለኝ ምክር
ይህም ያልፋል ብለህ በደስታ ዘምር
ሀዘንን ረግጠህ በመዝናናት ፎክር
ወፎችንም አድርግ ላንተ ምሳሌ
ሳያዝኑ በደስታ ሲዘምሩ ሁሌ
ታዲያ ብትበልጥ እንጅ ከወፎች አታንስም
የህንም ተረድተህ አትዘን አትቆዝም
ማንኛዉም ችግር መለወጡ አይቀርም
እሸት
16/06/92 E.C
Replies
.forum_contributor { display: none; }
nice! le wedefitu gin ግጥሞችህን ከሳድስ ፊደሎች ለየት ባለ መልኩ ለመጨረስ ሞክር፡፡ በሳድስ የሚጨርሱ ግጥሞች ብዙም ዋጋ እንዳላቸው ተደርገው አይታዩም፡፡ ምክንያቱ ምናልባት የአማርኛ ግሶች ሁሉ የሚጨርሱት በሳድስ ስለሆነ፣ ግጥሙ ብዙም ያልተጣረበት ስለሚያስመስለው ይመስለኛል፡፡በርታ!!
.forum_contributor { display: none; }
በሳድስ የሚጨርሱ ግጥሞች ብዙም ዋጋ እንዳላቸው ተደርገው አይታዩም፡፡ ምክንያቱ ምናልባት የአማርኛ ግሶች ሁሉ የሚጨርሱት በሳድስ ስለሆነ፣ ግጥሙ ብዙም ያልተጣረበት ስለሚያስመስለው ይመስለኛል፡፡በርታ!!
what is
sadis
by the way totit this is a random fact specially for you- since you're in muZZe znd TotA related matters...
'Young chimps outperformed university students in memory tests devised by Japanese scientists.
The tasks involved remembering the location of numbers on a screen, and correctly recalling the sequence.
The findings, published in Current Biology, suggest we may have under-estimated the intelligence of our closest living relatives.
Until now, it had always been assumed that chimps could not match humans in memory and other mental skills.' source bbc
here is the link if you wanna check out tghe amazing video of the chimps in action...
http://news.bbc.co.uk/1/hi/sci/tech/7124156.stm
.forum_contributor { display: none; }
ጥሩ አበረታታች ግጥም። ጦጢት ደሞ ሳድስ ስለተባለው ቃል ጉግል ልታስደርጊን ነው ወይስ ትነግሪናለሽ? (ለማንኛውም ጥሩ ትምህርት ነው
.forum_contributor { display: none; }
ምስጋና ላስተያየቱ ሁሉ ሳድስ ማልት ስድስተኛ ፊደል ማለት ነዉ ህ፣ ል፣ ም፣ ስ፣ ር፣ ሽ፣ ቅ እና የመሳሰሉት
.forum_contributor { display: none; }
lol.thank you for the chips information

[color]MONKIES RULE!!![/color]

sadis is the sixth "hohe" of the alphabet table,like
"Ha" geez
"hu" kaeb
"hee" salis
"ha" rab'e
"hae" hamis
"h" sadis
"ho" sab'e
endemiblew? most verbs end in sadis,atleast when it comes to "male" adragi.i think that's because verbs are always masculine.anyway,that's all i know
በሳድስ የሚጨርሱ ግጥሞች ብዙም ዋጋ እንዳላቸው ተደርገው አይታዩም፡፡ ምክንያቱ ምናልባት የአማርኛ ግሶች ሁሉ የሚጨርሱት በሳድስ ስለሆነ፣ ግጥሙ ብዙም ያልተጣረበት ስለሚያስመስለው ይመስለኛል፡፡በርታ!!
what is
sadis
by the way totit this is a random fact specially for you- since you're in muZZe znd TotA related matters...
'Young chimps outperformed university students in memory tests devised by Japanese scientists.
The tasks involved remembering the location of numbers on a screen, and correctly recalling the sequence.
The findings, published in Current Biology, suggest we may have under-estimated the intelligence of our closest living relatives.
Until now, it had always been assumed that chimps could not match humans in memory and other mental skills.' source bbc
here is the link if you wanna check out tghe amazing video of the chimps in action...
http://news.bbc.co.uk/1/hi/sci/tech/7124156.stm
.forum_contributor { display: none; }
ሳድስን ጉግል ውስጥ የማግኘቱ ነገር ይቅናህ

፡፡ እኔ እስከማቀው የማንኛውም ቃል ስድስተኛ ፊደል ነው፣ ሳድስ፡፡ ሀ=ግዕዝ፣ ሁ=ካልዕ፣ ሂ=ሳልስ፣ ሃ=ራብዕ፣ ሄ=ሃምስ፣ ህ=ሳድስ፣ ሆ=ሳብዕ እንደሚባለው፡፡ ሀሁ ቆጥረው አንደኛ ክፍል የገቡ ልጆች በብዛት ያውቁታል፡፡ እኔ ግን የቴዲን አቡጊዳ ከሰማሁ በኋላ እልህ ይዞኝ ነው ያጠናሁት

፡፡ ዋናው ነገር ግሶች በ"እ" ድምፅ በብዛት ስለሚጨርሱ .. ለምሳሌ ገደለ፣ ገደለች፣ ገደሉ፣ ግደል.. ለዛ ይመስለኛል ግጥሞች በ"እ" ድምፅ ሲያልቁ ማለትም በሳድስ ፊደል ያልተደከመባቸው የሚመስሉት....
ጥሩ አበረታታች ግጥም። ጦጢት ደሞ ሳድስ ስለተባለው ቃል ጉግል ልታስደርጊን ነው ወይስ ትነግሪናለሽ? (ለማንኛውም ጥሩ ትምህርት ነው
.forum_contributor { display: none; }
aah! see what you mean about amarigna verb
kalatoch
cool tip. cheers for explaining
.forum_contributor { display: none; }
aah! see what you mean about amarigna verb
kalatoch.
cool tip for the poet.
.forum_contributor { display: none; }
txs sis gen eko hulum ethiopiawi beandim yihun belela wekt getami new yibal yele?leksoachinim,destachinim begitim silemigeles?so,maybe you can use it to
aah! see what you mean about amarigna verb kalatoch.
cool tip for the poet.